Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the ...
The URL has been copied to your clipboard ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ ...
የኢትዮጵያ መንግስት በመጪው ዓመት መጀመሪያ ላይ በሶማሊያ ስራ እንዲጀምር የታቀደው አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮው ሽግግር “ቀጠናውን ለስጋት ...
ሰሞኑን በአዲሰ አበባ ከተማ ለአራት ቀናት የቆየ ውይይት ያካሄዱት ተቃዋሚዎቹ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሁሉን ...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ ማዕድን ሲቆፍሩ በነበሩ ሰዎች ላይ መሬት ተደርምሶ ስምነት ሰዎች መሞታቸውን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ ...
በዩናይትድ ስቴትስ የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍትህ ልዩ አምባሳደር ቤት ቫን ሻክ ወደ ኢትዮጵያ መጓዛቸውን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ ...
በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በድርድር ለመፍታት፣ በክልሉ የጸጥታ አመራር አካላት ለወራት የተካሔደው ጥረት እንዳልተሳካ የክልሉ ምክትል ...
በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ልዩ ስሙ "በርሚል ጊዮርጊስ" በተባለ የፀበል ስፍራ እንደገና ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ሦስት ሰዎች መሞታቸውን ...
ኢትዮጵያ በዓመት ውስጥ አራት “ብሔራዊ” ተብለው የተጠሩና ስምንት ሃይማኖታዊ በዓላትን እንድታከብር የሚደነግግ ህግ ፓርላማው ዛሬ፤ ማክሰኞ አፅድቋል ...
ጋና በመላው ዓለም የሚገኙ ጥቁሮችን ወደ ሀገሯ እንዲመጡ በመጋበዝ ላይ ስትኾን፣ በቅርቡም 524 ለሚሆኑና በአብዛኛው ጥቁር አሜሪካውያን ለኾኑ ሰዎች ዜግነት ...
በሶማሊያ አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ተልዕኮ ከአል ሻባብ ጋራ ለሚያደርገው ፍልሚያ እንደምትተባበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ በሶማሊያ የአፍሪካ ...